Home ዜና በአውሮፓ በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት የቤተ ክርስትያን ኣገልግሎት እንዳይቋረጥ ጥረት እየተደረገ ነው።
በአውሮፓ በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት የቤተ ክርስትያን ኣገልግሎት እንዳይቋረጥ ጥረት እየተደረገ ነው። PDF Print E-mail
Sunday, 15 March 2020 15:13
Article Index
በአውሮፓ በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት የቤተ ክርስትያን ኣገልግሎት እንዳይቋረጥ ጥረት እየተደረገ ነው።
Page 2
All Pages

ካስል (መጋቢት ፮- ፳፻፲፪ ዓ.ም) ለማችን በተከሰተው የኮሮና ቫይረስ መስፋፋት ምክንያት በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን

በጀርመን የካስል ደ/ቀ/ መድኃኔዓለም ካህናትና ምእመናን በማበራዊ መገናኛ ብዙሃን ምሕለላናሎት አደረሱ።


በመላው ዓለም በተከሰተው የኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት በአብዛኞቹ የውጭ አገራት ህዝባዊና ሃይማኖታዊ እንቅስቃሴዎች

መታገዳቸውን ተከትሎ ካህናትና ምእመናን በቤተ ክርስቲያን መሰባሰብ ባይችሉም በስካይፔ በቫይበርና በፌስቡክ

ተገናኝተው አምላካችን ምህረቱን እንዲያወርድ ሲማፀኑ አርፍደዋል። 

ሌሎች ድረ ገጾች

Featured Links:Powered by Medhanealem.